Notifications
You must be signed in to change notification settings - Fork 102
New issue
Have a question about this project? Sign up for a free GitHub account to open an issue and contact its maintainers and the community.
By clicking “Sign up for GitHub”, you agree to our terms of service and privacy statement. We’ll occasionally send you account related emails.
Already on GitHub? Sign in to your account
Added amharic translation #84
Open
Howmuchadollarcost
wants to merge
2
commits into
flore2003:master
Choose a base branch
from
Howmuchadollarcost:master
base: master
Could not load branches
Branch not found: {{ refName }}
Loading
Could not load tags
Nothing to show
Loading
Are you sure you want to change the base?
Some commits from the old base branch may be removed from the timeline,
and old review comments may become outdated.
Open
Changes from all commits
Commits
Show all changes
2 commits
Select commit
Hold shift + click to select a range
File filter
Filter by extension
Conversations
Failed to load comments.
Loading
Jump to
Jump to file
Failed to load files.
Loading
Diff view
Diff view
There are no files selected for viewing
This file contains bidirectional Unicode text that may be interpreted or compiled differently than what appears below. To review, open the file in an editor that reveals hidden Unicode characters.
Learn more about bidirectional Unicode characters
Original file line number | Diff line number | Diff line change |
@@ -0,0 +1,130 @@ | ||
layout: default | ||
meta_title: የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሽታን የማስቆም እንቅስቃሴ | ||
meta_description: መንግስታችን ብቻውን ሊያደርገው አይችልም ፣ አሁን እርምጃ መውሰድ አለብን! የእርስዎን ድርሻ ያካሂዱ እና እቤትዎ ይቀመጡ አይቁነጥነጡ! | ||
body_class: home | ||
title: '#StayTheFuckHome' | ||
lang: am | ||
{{ title }}
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሽታን የማስቆም እንቅስቃሴ
መንግስቶቻችን የሳርስ-ኮቭ-19 ስርጭትን ለመቆጣጠር እና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመያዝ ቀስ በቀስ እርምጃዎችን ተግባራዊ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ | ||
ዝግ ያሉ ምላሾች ፣ የህዝብ የማስተሰረያ ፖሊሲዎች እና ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት ያላቸው ፍላጎት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ከዚህ በሽታ ለመጠበቅ የሚያስችሏቸውን እርምጃዎች ከመውሰድ እንዲቆጠቡ አድርጓቸዋል። ሆኖም ይሄ የመንግስት ሸክም ብቻ አይደለም ፡፡ | ||
የዚህ ዓለም ዜጎች እንደመሆናችን መጠን አሁን እርምጃ የምንወስድበት እና ኮቪድ-19ን ለመዋጋት የበኩላችንን የምናደርግበት ጊዜው አሁን ነው፡፡ | ||
ስለዚህ እውነታውን ፍርጥ እናርገው እቤትዎ ይቀመጡ አይቁነጥነጡ! | ||
ራስን የማግለል ማኒፌቶ
በደንብ የተጠና ህክምና እና ክትባት እስኪገኝ ቢያንስ ሌላ አንድ ዓመት የሚያስፈልግ ስለሚሆን የኮርናቫይረስ ወረርሽኝ እንዳይሰራጭ ለማድረግ ብቸኛው ውጤታማ መንገድ ቫይረሱ | ||
የመሰራጨት እድሉ አነስተኛ ማድረግ ነው። የሚከተሉት እርምጃዎች ወረርሽኙን ለመዋጋት ለሚፈልጉ እና በእውነቱ ልዩነት ሊፈጥሩ የሚችሉ እርምጃዎችን ለመውሰድ እና ተግባራዊ ለማድረግ ለሚፈልጉ ሰዎች የሚያገለግል ዝርዝር ነው ፡፡ | ||
አትደናገጡ ፣ ግን ተጠንቀቁ
እጆን አዘውትረው ይታጠቡ፣ በተጨማሪም ማሳል ወይንም ማስነጠስ ካስፈለገ በክንዶ ይሸፍኑ
አፍዎን ፣ አፍንጫዎን እና ዐይንዎን ጨምሮ በተቻለ መጠን ፊትዎን ላለመንካት ይሞክሩ
መሳሳም፣ መተቃቅፍ እና መጨባበጥን ያቁሙ፡፡ ሌላ አማራጮችን ይጠቀሙ
ኮንሰርቶች ፣ የመድረክ ጨዋታዎች ፣ የስፖርት ውድድሮች ወይም ሌሎች መዝናኛ ዝግጅቶች ላይ አይሳተፉ
ሙዚየሞችን ፣ ኤግዚቢሽኖችን ፣ የፊልም ቲያትሮችን ፣ የምሽት ክለቦችን እና ሌሎች የመዝናኛ ሥፍራዎችን ከመጎብኘት ይታቀቡ
እንደ ስብሰባዎች ፣ የሃይማኖታዊ አገልግሎቶች እና የግል ዝግጅቶች ካሉ ማህበራዊ ስብሰባዎች እና ክስተቶች ይራቁ
እንቅስቃሴዎቾትን ይቀንሱ፣ በጣም አስፈላጊ ካልሆነ ረጅም ጉዞ አይጓዙ
በፍጹም አስፈላጊ ካልሆነ በቀር የህዝብ መጓጓዣ አይጠቀሙ
ከቤት መሥራት ከቻሉ ከቤት ይሥሩ፣ አስፈላጊ ከሆነ አሠሪዎን ከቤት እንዲሰሩ ይጠይቁ
በተቻለ መጠን ብዙ ግንኙነቶችን እንደ የስልክ ጥሪዎች ወይም የቪዲዮ ውይይት ባሉ የርቀት አማራጮች ይተኩ
በጣም አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ከቤትዎን አይውጡ
ሊወስዱ የሚገባው ትክክለኛ ወይም የተሳሳተ እርምጃ እንደሌለ እባክዎ ልብ ይበሉ። ምቾት የሚሰማዎት እና ኑሮዎን አደጋ ላይ የማይጥሉ እርምጃዎችን ብቻ ይውሰዱ ፡፡  ሥራዎን በዚህ የተነሳ አያቁሙ! ሆኖም እያንዳንዱ እርምጃ እንደሚረዳ ልብ ይበሉ ፡፡ | ||
ለምንድነው በጣም አስፈላጊ የሆነው?
ሳርስ-ኮቭ-2፣ ኮቪድ-19 የተባለ የመተንፈሻ አካል በሽታን የሚያመጣ፣ በጣም ተላላፊ እና ሊገድል የሚችል ቫይረስ ነው። ይህንን ቫይረስ በ2019-nCoV ፣ novel coronavirus ፣ የዉሃን ቫይረስ ፣ ቻይና ወይም ዉሃን ፍሉ ፣ ወይም በቀላሉ ኮሮና ቫይረስ በሚሉት መጠሪያዎች ልታውቁት ትችላላችሁ። | ||
እነዚህ ሁሉ መጠሪያዎች ይህንን እንቅስቃሴ ለማስቆም የሚሞክረውን ቫይረስ ያመለክታሉ ፡፡ | ||
ላለፉት ሳምንታት እና ወራት ቫይረሱ ከጉንፋን ጋር ሲነጻጸር ቆይቷል፡፡ | ||
በህመሞቹ ምልክቶች ተመሳሳይ የተነሳ ፣ ይህ ንፅፅር ለብዙ ሰዎች በአንዴ ይመጣል ፣ ሆኖም እስካሁን ድረስ ስለዚህ አዲስ ቫይረስ በደንብ ስለማናውቅ ፣ ለሕብረተሰቡ የሚያመጣውን ስጋት በቀላሉ ወደ ጎን ልናስቀምጠው አንችልም፡፡ | ||
ከጉንፋን የበለጠ ተላላፊ ነው
በR0 ግምት መሰረት ኮቪድ-19 ከ1.4 - 6.49 እናም በአማካኝ 3.28[1]፣ ሲሆን ከጉንፋን በበለጠ ተላላፊ እና በበለጠ ፍጥነትም የመተላልፍ አቅምም አለው፡፡ | ||
በR0 ግምት መሰረት ጉንፋን በአማካኝ 1.28[2] ነው። | ||
ከጉንፋን የበለጠ ገዳይ ነው
የሳርስ-ኮቭ-2 case fatality rate(CFR) ወይም የመግደል መጠን በግምት ወደ 2%[3]፣ ገደማ እንደሚሆን ይገመታል። | ||
ይህም ማለት በግምት 2% የሚሆኑት በኮቪድ-19 ከተያዙ ሰዎች የመሞት እድላቸው ከፍተኛ ነው ማለት ነው። በንፅፅር ፣ የጉንፋን CFR ወደ 0.1%[4] አካበቢ ሲሆን፣ ይህ ማለት የሳርስ-ኮቭ-2 ከጉንፋን በ20 እጥፍ ያህል በበለጠ ገዳይ ነው ተብሎ ይገመታል ፡፡ | ||
ከባድ የሕመም ምልክቶች ልናይ እንችላልን
በበሽታው ከተያዙ ግለሰቦች መካከል በግምት ከ 15 እስከ 20% የሚሆኑት ጥብቅ የሕክምና ክትትል ሚያስፈልጋቸው ከባድ ምልክቶች ስያሳዩ[5]ነው፣ ከነዚም መካከል የሳንባ ምች ከእስትንፋስ ማነስ ጋር እና ዝቅተኛ የደም ኦክስጂን ማነስ ይጠቀሳሉ፡፡ | ||
ሕክምና የለውም ፣ ክትባት የለውም ፣ የበሽታ መከላከያም የለውም
ሳርስ-ኮቭ-2 በቅርቡ የመጣ በሽታ ስለሆነ ፣ ለኮቪድ-19 በደንብ የተደረገ የህክምና ጥናት የለም እናም ሰዎችን ለማከም ተጨማሪ ጥናቶች እንዲደረጉ ያስፈልጋል፡፡ | ||
በተመሳሳይ ሁኔታ ለሳርስ-ኮቭ-2 ገና ክትባት አልተገኘም[6] | ||
እና የዚህ ዓይነቱ ክትባት ለማስፋፋት ከፍተኛ ጊዜ ይወስዳል።ያለክትባት እና የበሽታ መከላከያ ባለመኖሩ ሁሉም ሰው ለበሽታው የተጋላጭ ነው። | ||
ምንም እንኳን አብዛኛዎቹ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ትንሽ ምልክቶች ቢያሳዪም፣ በሽታ መከላከያም ባለመኖሩ አንዳንድ ግለሰቦች በሽታውን ከመከላከል አቅም ማጣት የተንሳ ከባድ ህመም ላይ ሊወልድቁ ይችላሉ፡፡ | ||
የአርቢ ዕድገት
የዚህ አዲስ ቫይረስ የበሽታ መከላከያ በለመኖሩ ፣ መላውን የሰው ልጅ በኢንፌክሽኖች ሊጠቃ ይችላል፡፡ ምንም እንኳን የታማሚ ዕድገቱ በመጀመሪያ ላይ ቀስ እያለ የሚያድግ ቢመስልም በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ማይታመን ከፍተኛ ቁጥሮች ሊያመራ ይችላል። በአሁኑ ጊዜ በበሽታው የተጠቁ ሰዎች ቁጥር በቀናት በእጥፍ ይጨምራል[7]፣ በዚህም የተነሳ የህክምና ስርዓታችን ከመጠን በላይ በሽተኞች ማስተናገድ ስለማይችል እንክብካቤ የሚያስፈልጋቸውን በሽተኞችን ባለማስተናገዱ ምክንያት ከፍተኛ የሟቾች ቁጥር ሊያስከትል ይችላል፡፡ | ||
ይህንን እንቅስቃሴውን በመቀላቀል ለአዳዲስ ኢንፌክሽኖች እድልን በመገደብ እራስዎን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን ፣ እንዲሁም በዚህ ቫይረስ ከፍተኛ ተጋላጭነት ላላቸው ሌሎች ሰዎች ስርጭቱን ለማግድ እና ለመገደብ እየረዱ ነው ፡፡
ለዚህ ዓላማ ማገዝ ከፈለጉ እባክዎን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያጋሩ ፣ በኢሜል ይላኩ ወይም ስለጉዳዩ ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰቦችዎ ይንገሩ፡፡ ግን እባክዎን #እቤትዎይቀመጡአይቁነጥነጡ | ||
ለ #እቤትዎይቀመጡአይቁነጥነጡ (staythefuckhome) ድርጣቢያ እና እንቅስቃሴ አስተዋፅ to ማበርከት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው አስተዋጽ ማበርከት እንዲችል ድር ጣቢያውን ኦፕን ሶርስ አድርገናል:: የጊት ሃብ(GitHub) ማከማቻ እዚህ ሊገኝ ይችላል: https://github.com/flore2003/staythefuckhome | ||
የድር ጣቢያውን ይዘት በተመለከተ ሌላ ግብዓት ካለዎት እባክዎን በ [email protected] ላይ ይፃፉልን። | ||
በአሁኑ ጊዜ ብዙ ኢሜሎችን እየተቀበለ መሆኑን ልብ ይበሉ ፣ ስለሆነም በቀጥታ ወደ እርስዎ አንመለስ ይሆናል። | ||
የኃላፊነት ማስተባበያ;  የዚህ ድር ጣቢያ ይዘት የህክምና ምክር አይሰጥም. ከላይ የቀረበው መረጃ ሰዎች እራሳቸውን እና የሚወዷቸውን ለመጠበቅ ጥሩ ልምዶች እና በማስረጃ ላይ የተመሠረተ ረቂቅ መመሪያዎችን እንዲከተሉ የሚረዳ ሀሳብ ነው ፡፡ የተጠቀሱትን መመሪያዎች መከተል ወደ አዳዲስ ኢንፌክሽኖች እንዲቀንስ ወይም ሌላው ቀርቶ የ COVID-19 ወረርሽኝ እንዲቆም ሊያደርግ የሚችል ዋስትና ወይም ሳይንሳዊ መረጃ የለም። በተጨማሪም እነዚህን መመሪያዎች መከተል በ SARS-CoV-2 ወይም በሌላ በማንኛውም የቫይራል ወይም በባክቴሪያ በሽታ የመያዝ እድልን እንደሚቀንስ ምንም ዋስትና የለም፡፡ | ||
በዚህ ድርጣቢያ ላይ የቀረቡት መረጃዎች በሙሉ በጥሩ መንፈስ የተሰጡ እና ተጨባጭ መረጃዎችን ለማቅረብ ነው፡፡ በማንኛውም ሁኔታ የድር ጣቢያ ከዋኞች ለማንኛውም የይገባኛል ጥያቄ ፣ ጉዳቶች ወይም ሌሎች ተጠያቂነቶች ተጠያቂ አይሆኑም። በዚህ ድር ጣቢያ ላይ ስለተሰጠዉ መረጃ ቅሬታ ወይም አስተያየት ካለዎት፣ እባክዎን ወደ [email protected] ይጻፉ። | ||
This file contains bidirectional Unicode text that may be interpreted or compiled differently than what appears below. To review, open the file in an editor that reveals hidden Unicode characters.
Learn more about bidirectional Unicode characters
Original file line number | Diff line number | Diff line change |
@@ -98,5 +98,11 @@ | |
"code": "ja", | ||
"url": "/ja/", | ||
"name": "日本語" | ||
"code": "am", | ||
"url": "/am/", | ||
"name": "አማርኛ" | ||
Add this suggestion to a batch that can be applied as a single commit.
This suggestion is invalid because no changes were made to the code.
Suggestions cannot be applied while the pull request is closed.
Suggestions cannot be applied while viewing a subset of changes.
Only one suggestion per line can be applied in a batch.
Add this suggestion to a batch that can be applied as a single commit.
Applying suggestions on deleted lines is not supported.
You must change the existing code in this line in order to create a valid suggestion.
Outdated suggestions cannot be applied.
This suggestion has been applied or marked resolved.
Suggestions cannot be applied from pending reviews.
Suggestions cannot be applied on multi-line comments.
Suggestions cannot be applied while the pull request is queued to merge.
Suggestion cannot be applied right now. Please check back later.
There was a problem hiding this comment.
Choose a reason for hiding this comment
The reason will be displayed to describe this comment to others. Learn more.
Choose between ወረርሽኝ or በሽታን